Ethio Addis
Ethio Addis
  • 40
  • 7 648 690
የህዳሴው ግድብ ክስተት!
Egypt fear Ethiopian GERD dam damage by earthquake. In may 2024 appear 4.9 Richter scale eart quake in Ethiopia. The impact of this earthquake is especially problematic for huge dams warning that a crack in the dam will lead to a flood in Sudan.
For more information visit Professor of Geology and Water Abbas Sharaky presentation.
wardheernews.com/earthquake-in-ethiopia-may-damage-gerd-professor/
Ethio Addis | ኢትዮ አዲስ
Переглядів: 20 956

Відео

Ethiopia | በህዳሴው ግድብ የሚገነባው ስማርት ሲቲ | ማሽነሪዎች እየገቡ ነው!
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
Ethiopia has plans to build a smart city near the Renaissance Dam Lake. The Renaissance Dam Lake is expected to be completed next year and the construction of this smart city is expected to begin by 2030. In this video, we share the information we received from our sources, this future city that will be built aroundGERD dam lake. Don't forget to subscribe Ethio Addis!
Ethiopia | የባህርዳሩ ተንጠልጣይ ድልድይ ተተጠናቀቀ!
Переглядів 46 тис.2 місяці тому
Ethiopia amhara region Bahirdar Nile River Bridge is an extra dosed type of bridge. This Bridge is one of the long bridges in Ethiopia in terms of type, beauty and Modernity. The Bridge has two supporting towers and three spans between the towers. The length is 380 meters. Its side width is 43 meters and it can accommodate 6 vehicles at the same time on both left and right sides. This bridge fi...
Ethiopia | በኢትዮጵያ 517 ቶን ወርቅ ተገኘ! ብር ቀን ሊወጣለት ነው!
Переглядів 229 тис.3 місяці тому
ኢትዮ አዲስ
አዲስ አበባን ዋሽንግተን ያደርጋል የተባለው የቡልቫርድ ፕሮጀክት!
Переглядів 34 тис.3 місяці тому
አዲስ አበባን ዋሽንግተን ያደርጋል የተባለው የቡልቫርድ ፕሮጀክት!
አዲስ ወደብ አዲስ ሀገር! ማረፊያ ያጣው ባህር ሃይል
Переглядів 29 тис.4 місяці тому
#ኢትዮ_አዲስ
ሃላላ ኬላ የሄደው ሰው ያጋጠመው ጉድ ‹‹ለኢትጵያውያን አልተፈቀደም?››
Переглядів 59 тис.4 місяці тому
ሃላላ ኬላ | ኢትዮ አዲስ
ፒያሳ አጼ ሚኒሊክ ሀውልት ስር ምን እየተሰራ ነው ! አፍ ያሲያዘው ፕሮጀክት | አድዋ በአካል አዲስ አበባ መጣች
Переглядів 52 тис.Рік тому
ፒያሳ አጼ ሚኒሊክ ሀውልት ስር ምን እየተሰራ ነው ! አፍ ያሲያዘው ፕሮጀክት | አድዋ በአካል አዲስ አበባ መጣች
ኢትዮጵያን ለሁለት ቆርሶ አፍሪካን የሚያቋርጠው የመሬት መሠንጠቅ!!
Переглядів 25 тис.Рік тому
ኢትዮጵያን ለሁለት ቆርሶ አፍሪካን የሚያቋርጠው የመሬት መሠንጠቅ!!
ለሚ ኩራ ላይ ተዓምር እየተሰራ ነው!! ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቅ ብሮጀክት
Переглядів 25 тис.Рік тому
ለሚ ኩራ ላይ ተዓምር እየተሰራ ነው!! ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቅ ብሮጀክት
አፍሪካ አዲስ አበባን መረጠች |ሸገር ላይ አሜሪካና ቻይናን ያጣላው ህንፃ ተጠናቀቀ
Переглядів 137 тис.Рік тому
አፍሪካ አዲስ አበባን መረጠች |ሸገር ላይ አሜሪካና ቻይናን ያጣላው ህንፃ ተጠናቀቀ
ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች በአዲስ አበባ3ቱ ግዙፍ ህንፃዎች እየተጠበቁ ነው!!
Переглядів 18 тис.Рік тому
ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች በአዲስ አበባ3ቱ ግዙፍ ህንፃዎች እየተጠበቁ ነው!!
አስደናቂው በአባይ ዳር እየተሰራ ያለው ስማርት ሲቲ 6.5 ሚሊየን ሰው ይይዛል
Переглядів 42 тис.Рік тому
አስደናቂው በአባይ ዳር እየተሰራ ያለው ስማርት ሲቲ 6.5 ሚሊየን ሰው ይይዛል
አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ግዙፍ ሀይቅ "ገበታ ለሀገር"ጎብኚዎች የአፍሪካ ሲውዘርላንድ ይሏታል
Переглядів 61 тис.Рік тому
አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ግዙፍ ሀይቅ "ገበታ ለሀገር"ጎብኚዎች የአፍሪካ ሲውዘርላንድ ይሏታል
አስደናቂ የበራሪ መኪና ትዕይንቶች አሜሪካ፣ ቻይና፣ እስራኤል፣ ጃፓን | የእስራኤሉ በለጣቸው!!
Переглядів 13 тис.Рік тому
አስደናቂ የበራሪ መኪና ትዕይንቶች አሜሪካ፣ ቻይና፣ እስራኤል፣ ጃፓን | የእስራኤሉ በለጣቸው!!
"ሸገርን እንደ አምስተርዳም" በዝምታ እያለቀ ያለው የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት
Переглядів 150 тис.Рік тому
"ሸገርን እንደ አምስተርዳም" በዝምታ እያለቀ ያለው የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት
እጅግ አስደናቂ የበረራ ትእይንቶች | ሰማዩ ላይ ዋኙበት!!
Переглядів 85 тис.Рік тому
እጅግ አስደናቂ የበረራ ትእይንቶች | ሰማዩ ላይ ዋኙበት!!
የቻይናው በራሪ መኪና የአሜሪካውን ቀደመው አስደናቂው የበራሪ መኪና ትርኢት በዱባይ ሰማይ ላይ
Переглядів 87 тис.Рік тому
የቻይናው በራሪ መኪና የአሜሪካውን ቀደመው አስደናቂው የበራሪ መኪና ትርኢት በዱባይ ሰማይ ላይ
የኢትዮጵያን ገፅታ የሚቀይሩት አስደናቂ የውሀ ዳር ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ
Переглядів 88 тис.Рік тому
የኢትዮጵያን ገፅታ የሚቀይሩት አስደናቂ የውሀ ዳር ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ
ዶላር አፈር ሊበላ ነው!! ያኔ የኢትዮጵያ ብርም ቀን ይወጣለታል
Переглядів 65 тис.Рік тому
ዶላር አፈር ሊበላ ነው!! ያኔ የኢትዮጵያ ብርም ቀን ይወጣለታል
የግብፁን ጋዜጠኛ ጨርቅ ያስጣለው የአባይ ሙዚቃ!! የቴዲ አፍሮን ማን ይተርጉምላቸው?
Переглядів 143 тис.Рік тому
የግብፁን ጋዜጠኛ ጨርቅ ያስጣለው የአባይ ሙዚቃ!! የቴዲ አፍሮን ማን ይተርጉምላቸው?
ሱዳን የህዳሴ ግድብን እመታለሁ አለች!!
Переглядів 17 тис.Рік тому
ሱዳን የህዳሴ ግድብን እመታለሁ አለች!!

КОМЕНТАРІ

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 20 хвилин тому

    ገና ታሪክ የሰራል ።

  • @monegoncco
    @monegoncco День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 День тому

    Thank you very much!!!!

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r 2 дні тому

    አይ ፖለቲካ ??????????????????????? አይ ፖለቲካ ????????????????? አይ ፖለቲካ ?????????????????? አይ ፖለቲካ ! ኡፍፍፍፍፍ

  • @Sol-bs8ym
    @Sol-bs8ym 2 дні тому

    Production Of Energy Is Not Enough❤ Now We Need Production Of Basic Need. Not From Outside. As We Can Posible Everything Should Be Produce Here In Ethiopia. It Is Helpful If There Will Be Sanction Too.

  • @UsmanSeid-td3zi
    @UsmanSeid-td3zi 2 дні тому

    የምነአባህ ድርድር ነዉ ድል ለፋኖ

  • @user-mu4qy4vf6x
    @user-mu4qy4vf6x 3 дні тому

    Abichuu lazalaalam nigas

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 3 дні тому

    ያልሆነ ነገር ምን አስቀባጠረህ? መጥተህ ጠብቅ እነጂ!

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 3 дні тому

    ፋኖን ደግሞ ማን ጣባቂ አደረገው? ምን ቤት ነኝ ባይ ነው ስጀመር በየት ደርሶ ? ሸፍቶ ወገኑን በድህነት ከሚያመቅቅ ይልቅ የግል መሠሪያህን በፍታት ለመንግስት እገዛውን በማሳየት መንግሰት ቃል የገባውንና የፈረመውን ፕሪቶሪያ ስምምነት ባቀላጠፈ ። መፍታቱ ላይቀር የራሱን ህዝብ የመከራ ዘመን ባለረዘመ ።ወንድም ባይ ነኝ ።እባካችሁን ይህን ምስኪን በመጥፎ ስም በአለም ማስዝገብ ብንተው ነው የሚጠቅም!

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 3 дні тому

    እንዲህ አይነት ቀም ነገር ነው የምነፈልገው? ለምን ጸጉሯን አትነቅልም

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 3 дні тому

    GOOD JOB Glory to Abyssinisa Ethiopia

  • @helina5990
    @helina5990 4 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Adi-u7n
    @Adi-u7n 4 дні тому

    Wow😍😍😍😍😍😍😍

  • @BeyeneAsrie
    @BeyeneAsrie 4 дні тому

    Des uilal !!! Fanom mekelakeyam Eyrtebrqut new !!! Diros wenidimamach aydelumina new ? Telat quanquachinin kefaflot enji ? God be pleased , be pleased both of u, fano & mekelakeyam !!! ,my brothers & sisters. May God keep you both the same to me .

  • @EnlightenedTV7
    @EnlightenedTV7 5 днів тому

    Sheabya Egypt Somalia Sudan ayeseru new Ethiopia Hager yemehon giziwa yabeka ymslal Ethiopia be haymanot kll gosa kebilie na kebila tekefafla araswa meqom aqototal are tewun 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @MohammedHassen-m2i
    @MohammedHassen-m2i 5 днів тому

    ሀያት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu3er3yr7v
    @user-mu3er3yr7v 5 днів тому

    ያረብ ዘረኝት አጥፍልን እንደ አረቡ አንድ አድርገን

  • @SureBire
    @SureBire 5 днів тому

    😂😂😂😂ቀልድ

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 6 днів тому

    ቅቅቅቅቅ ኣይ እናንተ

  • @FejreemuradMusse
    @FejreemuradMusse 7 днів тому

    የሀገረችን ንስሮች አለህ ይጣብቃቹ

  • @enasibleethiopia
    @enasibleethiopia 8 днів тому

    ከግብጻውያን ትልቅ ሰው አይኑር ተብለው የተረገሙ ይመስል የሸበቱ የተማሩ የሚመስሉ ሁሉ ውሸታሞች ናቸው ። ጋዜጠኞቻቸው ውሸታሞች መኃንዲሶቻቸው ውሸታሞች ከአገር መሪው ጀምሮ ውሸት የሚናገሩ ናቸው ።ስለዚህ ግብጽ ማለት ትርጉሙ ዓለማዊነት የእግዚአብሔር ፍርሃት የሌላቸው በሥጋ ሥራ(ፍሬ ) የተሞሉ (በገላትያ 5÷19-21 ) የተጻፈው እርሱም ዝሙት : ርኩሰት : መዳራት : ጣዖትን ማምለክ : ምዋርት : ጥል : ክርክር : ቅንአት : ቁጣ : አድመኛነት : መለያየት : መናፍቅነት : ምቀኝነት : መግደል : ስካር : ዘፋኝነት ይህንም የሚመስል ነው ። ግብጽ ማለት ይህ ነው ትርጉሙ በቃ ።

  • @TegbarBewula
    @TegbarBewula 8 днів тому

    እዉነት ነዉ ግብጥ አርፋ ትቀመጥ

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 8 днів тому

    Viva Ethiopia

  • @EsayiyasLingerew
    @EsayiyasLingerew 8 днів тому

    የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ አገሬ

  • @EsayiyasLingerew
    @EsayiyasLingerew 8 днів тому

    እግዚአብሔር ግርማና መፈራትን ይስጣት

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 9 днів тому

    ታዲያ ሚሥማር ሥት ሥጀመሪ እዳትረሱኝ አንድ የቤት መሥሪያ ቦታ እንደመሠጠኝ ማመልከቻ ለሚመለከቱ ክፍሎች መጫረሸ ጠረፊ ላይ አንድ አለኝ በኢትዮጵያዊነቴ

  • @SamSon-x4n
    @SamSon-x4n 9 днів тому

    😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 9 днів тому

    ይሕቺ የአብይ ቱልቱላ ስልጣኑ ላይ ለመቀጠል አየመዘዘ ያለው የመጨረሻዋ ካርድ ስለሆነ የህዳሴውን ግድብ ፕሮጄክቶችን -የሱማሌን ወደብ -የሕዝብን ትኩረት ለመሳቢያ አየተጠቀመበት ያለ ካርድ ነው።

  • @Oljiramerga-i3j
    @Oljiramerga-i3j 10 днів тому

    Waawŵwww❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉😢😢😮😮😮😮

  • @HusenKasa-me1uv
    @HusenKasa-me1uv 10 днів тому

    ቀዳዳ ቡልቡላ በህልምህ ነው በውነህ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 11 днів тому

    አዲስ አበባ ሃይቅ ስለሌላት ቅርብሎኛል ንገሩልኝ

  • @WorkuSeid
    @WorkuSeid 11 днів тому

    It is unbelivable &meracle too I have no a word to express my felling

  • @alemumammo5236
    @alemumammo5236 12 днів тому

    Why do we fight against own selves?. Why does Ethiopians talk with oneanother instead shoot one another?

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z 13 днів тому

    እባካቹ የኢቲዮጰያ ህዝብ ሆይ ማየት ማመን ነው በርካታ ኘሮጀክቶች በዚች በ6 ዓመት ውስጥ ሀገራችን ያሳየችው የእድገት ጎዳና ተመልከቱ የብልጽግና አመራሮች እንደግፍ እንከተል ፡ደግሞስ ለማን ይሰጣል ፈጣሪ ደብቆ የሰጠን የኢቲዮጰያ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ናቸው እባካቹ ተመልከቱ ተረድ ብልጽግናን ደግፊ ተከተሉ አስተማማኝ ለሀገራችን ብቻ አይደሉም ሌሎች ሀገር የሚተርፍ ስራ ሰርተው ያሳዩ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፡፡

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z 13 днів тому

    የእዳሴው ግድብና የኦሞ ወንዝ ግድብ በሀገራችን ኢቲዮጰያ ውስብስብ በሀገርውስጥ ናበውጭ ማእቀብ ያለችው ሀገራችን በጠንካራው የኢተመዮጰያ መሪ የሆኑት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ባላቸው ጥበብ ባላቸው ዲኘሎማሲ መልካም ግንኙነት በማድረግ ሀገራችን ኢቲዮጰያ ወደ ከፍታ ያሻገሩዋት ጠነሸካራ መሪ ናቸው የኢቲዮጰያ ሀዝብ ማየት ማመን ነው እንደግፋቸው እንከተላቸው፡፡ይህ ብቻ አየሸደለም የላለቁ ሁለት ግድቦች ወደ መጠናቀቅ የደረሱ እንዳለ መረጃዎች ያሳያሉ ፡፡ማነው ኢቲዮጰያ ከመሩ መሪዎች እነሸደዚ አይኀተሸ ስራ ኢቲዮጰያን የሚቀይረሸ የሰራ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ብቻ ነው ክብር ለብልጽግና መሪዎች ይገባቸዋል ሰርተው ያሳዩ መሪዎች ናቸው ፡፡

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCorner 13 днів тому

    ወንድሜ ኮራሁ ብህ !! ደግ የሚያወራ ከራቀን፡ ቆየን። መስማትም እንዳዛው ። ሁሌ ደግ፡ ያሰማህ !! I am very much proud of you! Let ALMIGHTY GOD BLESSS YOU!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbiDamaka
    @AbiDamaka 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 15 днів тому

    ❤ተሥፋ አይጠላም ከፓለቲካ ይሻላል መብራት መጥፋቱና ዎጋ የቆጣሪ መጨመሩ ግን ቲያትር ነው?????????????

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 16 днів тому

    ስትጀምር መአት አውርተህ ባትጀምር ይሻልሀል ይሄ መአት የተጠነሠሠው ከዛሬ 30 አመት በፊት ነው ልክ አሁን የተጀመረ ይመስል ስታጋንነው አልወደድኩልህም ። ለምን የሰው ልብን እንደማትጠብቁ አይገባኝም ኡፍ

  • @GenetGent
    @GenetGent 16 днів тому

    ሚያምር ድምፅ ነው በርቺ❤

  • @GenetGent
    @GenetGent 16 днів тому

    አደኛ ❤

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m 17 днів тому

    Afuftu

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x 17 днів тому

    ምርጥ ዘገባ እናመሰግናለን አገራችን ትለወጣለች ዘረኝነት አይጠቅመንም አንድ ሁነን እናልማ

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k 17 днів тому

    ተዉ እንጂ!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KuleAgere
    @KuleAgere 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b 19 днів тому

    ❤🎉❤berita ye abeshuwni seri edihe aigoulethe silakrbe inmagnalen berita

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 20 днів тому

    የአብይ አህመድ የነዳጅ ድፍድፍ ልናወጣ ያለው ውሸት አይረሳም ቀዳዳ ካድሬ ሁላ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 20 днів тому

    😍😍😍

  • @NinaMastu
    @NinaMastu 22 дні тому

    Yene❤❤❤

  • @by8344
    @by8344 23 дні тому

    Wow great.